የፕላስቲክ ቆሻሻን ህዝብ በሚኖርበት መንደር  ሰው በሚንቀሳቀስበት ጎዳና በዘፈቀደ ማቃጠል ለአየሩ ብክለትን ለሰውነታችን ነቀርሣን/ካንሰርን መጥራት  ነው፡፡ህዳር ሲታጠን የተጀመረው የህዳር በሽታን ለማሶገድ የአዲስ አበባ ህዝብ በአዋጅ ታዞ  ነበር ፡፡ በወቅቱ የነበረው አብዛኛው የቆሻሻ አይነት የተፈጥሮ ውጤት  ስለነበር ትእዛዙም ተግባሩም ልክ ነበር፡፡ አሁን ግን አብዛኛው ቆሻሻ ፕላስቲክ በመሆኑ በፍጹም ሊቃጠልም ሆነ ሊቀበር  አይገባውም፡፡ ከፉ ቀንን ለማባረር የተጀመረው ልማድ ክፍ ጠንቅ እያመጣብን ነው፡፡

ህዳር ሲታጠን እንዴት ተጀመረ በዘመናችን  የሚያሰከትለው የጤና እና የአካባቢ መዘዝ ዙሪያ  ያቀርብነውን የሬዲዮ ዝግጅት እንዲያዳምጡ በአክብሮት ጋብዘናል!

<iframe width=”400″ height=”200″ src=”https://www.youtube.com/embed/49TYA3TBmOM” frameborder=”0″ allow=”accelerometer; autoplay; encrypted-media; gyroscope; picture-in-picture” allowfullscreen></iframe>

ሰው እና አካባቢ በ                

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You may also like

No announcement available or all announcement expired.